በመትከል ማንሰራራት
"በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ሀገራዊ መርሃግብር የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አከናውኗል።
"በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ሀገራዊ መርሃግብር የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አከናውኗል።
"እኔ ይህን የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ከአድዋ ዘመቻ እና ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ለይቼ አላየውም" ክቡር ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የጠቅላይ ሚኒስትር የማህበራዊ ጉዳዬች አማካሪ ሚኒስትር
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ የሽግግር ምዕራፍ አጠናቆ ወደ ትግበራ ምዕራፍ እንደሚሻገር ገለፀ ።
የአፍሪካ 10ኛው የፐብሊክ ሰርቪስ ቀን ከሰኔ 14 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት የመንግሥት አገልግሎትና አስተዳደር እና የተመድ የአፍሪካ ቀጣናዊ ፎረም በተለያዩ ዝግጅቶች ሲካሄድ ቆይቶ ተጠናቀዋል።
ኮፈረንሱ ከሰኔ 14 እስከ 16 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ በተለያዩ ዝግጅቶች ለ3 ቀናት እንደሚቆይ ታውቋል፡፡
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣2017 ዛሬ የመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አመራር አብይ ኮሚቴ ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባውን በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አካሂዷል፡፡ በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ዘርፍ የሚታዩ ችግሮችን በመሠረታዊነት ለመፍታት የተጀመረው ሪፎርምን መሠረት በማድረግ የመንግስት አ
የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የመንግስት ሰራተኞች አዲሱን የደሞዝ ጭማሪ አፈጻጸም መመሪያን በተመለከተ የክልልና ከተማ አስተዳደር ሲቪል ሰርቪስ ቢሮ ሀላፊዎችና የሚመለከታቸው ባለሙያዎችን አወያይቷል። ከመስከረም ወር ጀምሮ የመጨረሻው ውሳኔ ሲጠበቅ የነበረው የመንግስት ሠራተኞች አዲሱ ደሞዝ ከጥቅምት ወር እንደሚጀምር የ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰብሳቢነት የሚመሩት የሜሪትና የደመወዝ ቦርድን የሚያቋቁም ድንጋጌ ያካተተ የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች ረቂቅ አዋጅ፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡
አዲስ አበባ፡ መስከረም 3 ቀን 2016 ዓ/ም የብሔራዊ መታወቂያ እና የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን (ፌሲሰኮ) የዲጂታል መታወቂያ መሰረታዊ የመንግስት ሠራተኛ መታወቂያ እንዲሆን የስራ ስምምነት አደረጉ፡፡
ጳግሜ ወር የሚያልፈው ዓመት መጨረሻና የአዲሱ ዓመት መጀመሪያ ናት፡፡ ሃላፊውን ዓመት በምስጋና በመሸኘት አዲሱን ዓመት በተስፋ ለመቀበል ምቹ ወቅት ናት፡፡
"የጥበቃ ፣የፅዳት፣ ተላላኪ ዝቅተኛ መደቦች እጃቸው ላይ የሚገባው ትንሹ ወራሀዊ ደሞዝ 900 ብር ነው፤ አንድ ዳቦ 12 ብር ገብቷል እዚህ ላይ ለኛ ማንም ማብራሪያ ሊሰጠን አይችልም፤ ነገር ግን እኛ በእጃችን ላይ ዲያመንድና ወርቅ ይዘን ነው ሌላ የምንጠብቀው" " አንዱና ትልቁ መስራት ያለብን የመንግስት ሰራተኛ
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የአዲሱ ትውልድ ሲቪል ሰርቪስ ግንባታ ፖሊሲ ማስፈፀሚያ ስትራቴጂዎች እና አገራዊ የተገልጋዮች እርካታ ጥናት ሪፖርት ላይ ከጥር 14 እስከ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ወርክ ሾፕ አካሄደ፡፡
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ለመቆዶኒያ የአረጋዊያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል 202 ብርድልብሶችን ድጋፍ አደረገ፡፡ *****************************************
አዲስ አበባ ታህሳስ 4 ቀን 2015 ዓ.ም. የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በሴቶች፣ህፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት የዓለም ህፃናት፣የኤች አይ ቪ ኤድስ ፣የፀረ ፆታ ጥቃት እንዲሁም የአካል ጉዳተኞች ቀን አስመልክቶ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ቤላ ማገገሚያ ማዕከል ለሚገኙ የሰራዊቱ አባላት ከ231 ሺህ /ሁለት
ህዳር 27/2015 ዓ.ም.አዲስ አበባ፣ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከፌዴራል ተቋማትና ከተጠሪ ተቋሙ ከስራ አመራር ኢንስቲቲዩት ጋር በመሆን ለ17ኛ ጊዜ የሚከበረውን የብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በፓናል ውይይት አክብሯል፡፡
አዲስ አበባ ጥቅምት 15 ቀን 2015 ዓ.ም .የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በመንግስት ሠራተኞች የቅጥር እና ደረጃ ዕድገት ብቃት ምዘና ስትራቴጂ ላይ ከሚመለከታቸው ባለሚና አካላት ጋር የምክር መድረክ አካሂዷል፡፡
አዲስ አበባ መስከረም 4/2015 ዓ.ም የጠቅላይ ሚንስትር ጸ/ቤት በስሩ ካሉ 18 ተጠሪ ተቋማት በገንዘብ ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ እንዲሁም በአይነት ከ 3 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ የምግብ ግብአቶች በአጠቃላይ ከ90 ሚሊዮን ብር በላይ ያሰባሰበውን ድጋፍ በዛሬው እለት ለኢፌድሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስረክቧል።
የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ደም የመለገስ መርሀ-ግብር አከናወነ ***********************************************************
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በመንግስት ሰራተኞች የብቃት ማእቀፍ አዘገጃጀትና ትግበራ ዙሪያ ከተቋማት ከፍተኛ አመራሮች፣ ምሁራኖችና ባለሙያዎች ጋር በቢሾፍቱ ከነሃሴ 10-11 ቀን 2014 ዓ.ም. የምክክር መድረክ ማካሄድ ጀመረ፡፡
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከየፌዴራል ዋና ኦዲተር ጋር በመተባበር ለአራተኛ ጊዜ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በአዲስ አበባ አይ ሲቲ ፓርክ /ICT PARK/ አካሄደ
"የመንግስት ሰራተኞች ተግባብተንና ተባብረን ለጋራ ኣላማ በመስራት አገራችንን ብሎም ሲቪል ሰርቪሱን ወደ ተራራው ጫፍ ልናወጣ ይገባል!"
የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በቀጣይነት በሚሰራቸው ስራዎች ዙሪያ በኢትዮጵያ ከUNDP አመራሮች ጋር ውይይት ያካሄደ ሲሆን በጋራ ውይይቱ ኮሚሽነር መኩሪያ ሀይሌ (ዶ/ር) ሲቪል ሰርቪሱ ዘረፍ በቀጣይነት ሰለሚከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ዙሪያ ገለጻ አድርገዋል፡፡
በተለይም በስልጠናው የሥርዓተ-ፆታ አካታችነት ምንነት፣ ከአለም አቀፍ፣ከሀገር አቀፍ እና በኮሚሽኑ ላይ ትኩረት ያደረጉ ገለጻዎች ቀርበዋል፡፡
የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ተቋማት አለም ዓቀፍ ስታንዳርዱን በጠበቀ መልኩ ገለልተኛ በሆነ ተቋም እንዲመዘኑና ደረጃ እንዲወጣላቸው ማድረጉ አገራዊ ኃላፊነት ካለበት ከአንድ ተቋም የሚጠበቅ ነው ሲሉም አክለው ገልፀዋል። የውድድር ዋና ጥቅሙ የሲቪል ሰርቪስ ተቋማት ለዜጋው ጥራት ያለው አገልግሎት በሚሰጡበት ጊዜ
“የሲቪል ሰርቪሱ አጀንዳ የሁሉም አጀንዳ ነው” ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሰው ሀብት ሥራ ስምሪት እና ቴክኖሎጅ ቋሚ ኮሚቴ ስብሳቢ